Get Mystery Box with random crypto!

ሰው መሆን…? ልፅፍ ስነሳ ብዕሬ አልፈቀደም ለምን ስል መልስ የለማ! ጥያቄ ብቻ የሰውን ተፈጥሮ | ከመፃሕፍት..

ሰው መሆን…?

ልፅፍ ስነሳ ብዕሬ አልፈቀደም ለምን ስል መልስ የለማ! ጥያቄ ብቻ የሰውን ተፈጥሮ ስናስብ መልሱ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የለም!
አንዳንዶች አንድ ብቻ ናቸው ላንተ ደግሞ ሁሉ ነገርህ ታድያ ግን በዚህ መሀል የደስታህ ምክንያት መሆናቸውን ካወቁ ይሸሹሀል ብትከተላቸው ደርሰህ አንኳን አንደጥላ የማትይዛቸው ይሆናሉ። አንተ እነሱን ብለህ ስትመጣ ሰውን: ብለው ይመጡና እግረ መንገዳቸውን ያናግሩሀል የነሱ ሰው ሲሄድ አንተም ትሰናበታለህ። ሰው መሆን…? ትርጉሙ አልገባ እስኪልህ ሰው ስታስበው ይረሳኻል።

https://t.me/Snegtm25
https://t.me/Snegtm25