Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። | ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3 : 1

አለም አላወቀችኝም ወይም አልተቀበለችኝም ብላቹ ግራ አይግባቹ ሁል ጊዜ ህይወታቹ የምታመልኩትን እርሱን ክርስቶስን ይናገር አለም የኔ እና የእናንተ ልጅ የመሆናችን ጉዳይ እስካሁን ግራ እንደገባት አለች ይህን እውነት ደግሞ ልትቀበለው አትችልም እኛ ግን ለገባን እውነት እንዲሁ ሳንከፍልበት ለተሰጠን ውድ ለሆነው ና ተመን የሌለው የልጅነት ቀመር መኖራችንን አናቆምም የአለም ጫጫታ የኛን የህይወት ሂደት ፍፁም አያውከውም እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ይህን እውነት እናውቃለን ላወቅነው እውነት እንኖራለን አሜን

#ተባረኩ


ይ ላ ሉ
Join now

Group : @slehiywetkal
channel : @slehiywet