Get Mystery Box with random crypto!

ጸጋ ና ሰላም ይብዛላችሁ እስቲ እንዲሆንላችሁ ምትፈልጉትን ነገር እና መቼስ ያንን ነገር ማግኘት | ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

ጸጋ ና ሰላም ይብዛላችሁ

እስቲ እንዲሆንላችሁ ምትፈልጉትን ነገር እና መቼስ ያንን ነገር ማግኘት እንደምትፈልጉም ጭምር እንደሚሆን አምናችሁ በመንፈስ ጸልዩ!
በእርግጥም ይሆናል።
እኔ ለየት ባለ መልኩ ብዙ ነገር እየሆነልኝ ያለበት ጊዜ ላይ ነኝ! ለእናንተም ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።
ይህን መልእክት ምታነቡ የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ አሁን የእምነት ፀሎት ፀልዩ ና ያ ነገር ከሆነላችሁ ና ፈቃደኛ ከሆናችሁ ምስክርነታችሁ ይድረሰኝ
እኔም በድካሜ እንድፀልይለት የሚፈልግ ሰው ካለ ያናግረኝ