Get Mystery Box with random crypto!

#ፍቅር ይታገሣል ቸርነትንም ያደርጋል አይቀናም አይመካም አይታበይም የማይገባው | ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

#ፍቅር

ይታገሣል
ቸርነትንም ያደርጋል
አይቀናም
አይመካም
አይታበይም
የማይገባውን አያደርግም
የራሱንም አይፈልግም
አይበሳጭም
በደልን አይቆጥርም
ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል
ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም
ሁሉን ይታገሣል
ሁሉን ያምናል
ሁሉን ተስፋ ያደርጋል
በሁሉ ይጸናል
ለዘወትር አይወድቅም

ፍቅርን እንታጠቅ ፍቅርን እንልበስ!!!

" እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 13:35)

ይ ላ ሉ
Join now

Group : @slehiywetkal
channel : @slehiywet