Get Mystery Box with random crypto!

#የሥራ_ማስታወቂያ ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃየተ/የግ/ማ በሶፍትዌር ኢንጂነር የስራ ዘርፍ አመልካቾ | Skylink Technologies

#የሥራ_ማስታወቂያ

ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃየተ/የግ/ማ በሶፍትዌር ኢንጂነር የስራ ዘርፍ አመልካቾችን አወዳድሮ በፕሮጀክት ላይ የተመሰረተ ቅጥር ለመቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች CV እና ማመልከቻችሁን በኢሜል info@skylinkict.com ወይም በቴሌግራም @skylink_technologies ላይ መላክ ትችላላቹህ።

እንዲሁም ኩርቱ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ቤሮ ቁጥር 509 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ በ 0936177777 ይደውሉ።

የማመልከቻው ጊዜ የሚያበቃበት ቀን ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም የሚያበቃ ሲሆን ባሉት ጥቂት ቀናት ያመልክቱ።

ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላል እና ዘመናዊ ህይወት!