Get Mystery Box with random crypto!

ብዙዎቻችን የህይወታችን መመሪያ የሆነውን የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም ለማወቅ ፈልገን በተለያዩ ምክንያቶ | Skylink Technologies

ብዙዎቻችን የህይወታችን መመሪያ የሆነውን የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም ለማወቅ ፈልገን በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካልን ቀርቶ ይሆናል።

ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል እንዲሆን ለማስቻል ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ የቀረበው "አል ፉርቃን" የቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም
መተግበሪያ የቁርኣንን ትርጉም በቀላሉ ማወቅ ለሚሹ ሁሉ ግሩም የረመዳን ስጦታ ሆኖ ቀርቧል።

በጉዞ ፣ በሥራ ቦታ፣ በእረፍት፣ በጥሞና ሰዓትዎና ባመችዎ ወቅትና ሁኔታ ሁሉ የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማወቅ ለምትሹ ሁሉ "አል ፉርቃን" አፕሊኬሽንን ከፕሌይ ስቶርና ከሚንበር ቲቪ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ላይ በማውረድ የሰላሳውን ጁዝ ትርጉም በድምፅ ማግኘት ይችላሉ።
የቁርኣን ወር በሆነው ሸህሩ ረመዳን የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ለራስዎ፣ ለወዳጅ ዘመድዎና ቁርአንን ማወቅ ለሚሹ ሁሉ በስጦታ ማበርከት ይችላሉ።

እባክዎ ስለ አጠቃቀሙ የበለጠ መረጃ ለማግኘት @Al_furqan_app ላይ ይጠይቁ!

አል ፉርቃን የቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ድምፅ በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተዘጋጀ!

ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላል እና ዘመናዊ ሕይወት!

አል ፉርቃን አፕን በplay store ላይ ማግኘት ይችላሉ!

https://play.google.com/store/apps/details?id=info.alfurqan.alfurqan