Get Mystery Box with random crypto!

HERE WE GO! ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁኒየር ወደ አል-ናስር U13 ! የክርስቲያኖ ልጅ | SKY ስፖርት ⚽

HERE WE GO!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁኒየር ወደ አል-ናስር U13 !

የክርስቲያኖ ልጅ በሚቀጥሉት ቀናት ልምምድ ስለሚጀምር ስምምነቱን ተፈራርሟል።

በክለቡ ቤት 7 ቁጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።

ክሪስቲያኖ በአንድ ወቅት የተናገረው

"ልጄ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አባቴ ጥቂት ተጨማሪ አመታትን ጠብቅ እኔ ካንተ ጋር መጫወት እፈልጋለሁ!"

ምንጭ፡fabrizio Romano

@Sky_Sports
@Sky_Sports