Get Mystery Box with random crypto!

መልስ በማታገኙላቸው ጉዳዮች ላይ ሀይላቹን አትጨርሱ። አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም የእናንተን | Sisay Azusa Revival

መልስ በማታገኙላቸው ጉዳዮች ላይ ሀይላቹን አትጨርሱ። አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም የእናንተን ጊዜ ግን ይወስዳሉ ።
#በራሳቹ ጉዳይ ላይ አተኩሩ

ምን እንዳልኩ የሚገባው ጥቂት ሰው ብቻ ነው