Get Mystery Box with random crypto!

በሁሉም ምርጥ መሆን! ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እን | Sisay Azusa Revival

በሁሉም ምርጥ መሆን!

ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ የቤተሰብ ወይ ስፖርት ላይ ጤናህን መጠበቅ ላይ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።
#inspire Ethiopia
@SisayAzusaRevivall
“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15