አሁን ሞክር! ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ። #Inspire_Ethiopia #SisayAzusaRevivall sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall 4.5K viewsSisay Azusa Revival, 03:15