Get Mystery Box with random crypto!

ታገስ! አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ 'ወራጅ አለ!' አትልም እኮ ብስ | Sisay Act 🤔👨‍🦱👱‍♀️

ታገስ!

አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም እኮ ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ። አሁን የሚገጥሙህን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ከቻልክ የጊዜ ሚዛን ላንተ ማዳላቱ አይቀርም፤ ታገስ ወዳጄ!

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAct
@SisayAct