Get Mystery Box with random crypto!

ለፈጣሪ ተወው! የተደረገልህን አስብ፤ የማያልፉ የሚመስሉ ጊዜያት አልፈዋል፤ የደስታውም የሀዘኑም | Sisay Act 🤔👨‍🦱👱‍♀️

ለፈጣሪ ተወው!

የተደረገልህን አስብ፤ የማያልፉ የሚመስሉ ጊዜያት አልፈዋል፤ የደስታውም የሀዘኑም ጊዜ አልፏል፤ የምትወዳቸው ሰዎች አንዳንዶቹ የሉም መሬት ውስጥ ናቸው፤ እነሱ ከፊታችን ቀደሙ እንጂ እኛም ተከታይ ነን።

ታዲያ ለምን ትጨነቃለህ? መቀየር የምትችላቸውን ለመቀየር ሞክር፤ መቀየር የማትችላቸውን ግን ተቀበል! ሁሉም እንደሚያልፍ አትርሳ፤ ያስጨነቀህ ጉዳይም ያልፋል! ለህሊናህ ታመን እና ማድረግ ያለብህን አድርግ ሌላውን ለፈጣሪ ተወው!

#Inspire_Ethiopia
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAct
@SisayAct