Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ 'ሁሉም #ያልፋል' የሚለው ነው፤ #ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታው | ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ™

በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም #ያልፋል" የሚለው ነው፤ #ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም #እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው።

ይህ #inspare ethiopa ነው።