Get Mystery Box with random crypto!

በ2027 ጠፈር ላይ ሆቴል ይከፈታል። ከጥቂት ዓመታት በዋላ ጠፈር ትልቅ ቱሪዚም እንደሚሆን ይገመ | Engr SI raj

በ2027 ጠፈር ላይ ሆቴል ይከፈታል።

ከጥቂት ዓመታት በዋላ ጠፈር ትልቅ ቱሪዚም እንደሚሆን ይገመታል በተመሳሳይ ሰዎች በቀላላ ብር ጠፈር ላይ ደርሶ መልስ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በ2027 የታሰበው ደግሞ ሆቴልን ጠፈር ላይ መክፈት ነው ይሄ ማለት ቱሪስቶች ለተወሰኑ ቀናት ያክል ጠፈር ላይ እንዲቆዩ ያስችላቸዋል ተብሏል በተመሳሳይ ሆቴል ብቻ ሳይሆን ቪላ ቤቶችም ይሰራሉ ተብሏል።

እከሌ እኮ ጠፈር ላይ መኖሪያ ቤት አለው የምንልበት ጊዜ እርቁ አደለም !

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1