Get Mystery Box with random crypto!

ትላንትና የሞቱት ሰዎች ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው፤ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ሰዎች ለዛሬ ምሽት እቅድ | ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

ትላንትና የሞቱት ሰዎች ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው፤ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ሰዎች ለዛሬ ምሽት እቅድ ነበራቸው።

ህይወትን እንደ ተራ ነገር አትውሰድ። በሰከንዶች ውስጥ ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል።
ስለዚህ ምንጊዜም ይቅር በል! በሙሉ ልብህ ለሌሎች ፍቅርን ስጥ፡፡

ይህን እድል እንደገና ላታገኘው
ትችላለህና!!!
አልሀምዱሊላህ እንበል

መልካም የስራ ሳምንት ተመኘሁላቹ

@sineIslam @sineIslam