Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ዚክር ጀነት መግባት ይፈልጋሉ እግዲያው ይሄ ከታች ያለው ጥዋትና ማታ ማዘውተርን አይር | ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

በአንድ ዚክር ጀነት መግባት ይፈልጋሉ

እግዲያው ይሄ ከታች ያለው ጥዋትና
ማታ ማዘውተርን አይርሱ።

ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም አንድን ሰው ይሄን ዚክር ጥዋት ላይ ብሎት በዛን ቀን የሞተ ጀነት ይገባል። ማታ ላይ ብሎት በዛን ለሊት የሞተ ጀነት ይገባል ብለዋል። {ኢማሙል ቡሓሪ}

ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻧﺖ ﺭﺑﻲ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻧﺖ، ﺧﻠﻘﺘﻨﻲ ﻭﺍﻧﺎ ﻋﺒﺪﻭﻙ، ﻭﺍﻧﺎ ﻋﻠﻰ ﻋﻬﺪﻳﻚ ﻭﻭﻋﺪﻳﻚ ﻣﺎ
ﺍﺳﺘﻄﺎﺕ، ﺍﻋﻮﺫﻭ ﺑﻴﻚ ﻣﻴﻨﺸﺮ ﻣﺎ ﺻﻨﻌﺖ، ﺍﺑﻮﺀ ﻟﻚ ﺑﻴﻨﻌﻤﺘﻴﻚ ﻋﻠﻲ ﻭﺍﺑﻮﺀ ﺑﻴﺬﻧﺒﻲ
ﻓﻐﻔﻴﺮ ﻟﻴﻰ ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳﻐﻔﻴﺮ ﺫﻭﻧﻮﺏ ﺇﻻ ﺍﻧﺖ .

አላህ ሆይ! አንተ አምላኬ ነህ። ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም። ፈጥረህኛል።
እኔ ባሪያህ ነኝ። እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃል ኪዳን ለመሙላት እሞክራለሁ።
ከሰራሁት ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ። በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ። ሐጢአቴም እናዘዛለሁ። ማረኝ። ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም።

@sineIslam
@sineIslam