Get Mystery Box with random crypto!

ጁምዓ አንቱ የሰው ልጆች አይነታ፣ የከውኑ ሞገስ፣ የነቢያት ሁሉ አለቃ፣ የጅብሪል ወዳጅ፣ የታ | ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

ጁምዓ

አንቱ የሰው ልጆች አይነታ፣
የከውኑ ሞገስ፣
የነቢያት ሁሉ አለቃ፣ የጅብሪል ወዳጅ፣ የታላቁ ሸፈዓ ባለቤት…

#የአላህ_ሰላምና_እዝነት_በአንቱ_ላይ_ይሁን

ሶሉ አለ ነቢ

አላሁመ ሶሊ ወሰሊመ አላ ነቢይና ሙሀመድ

@sineislam @sineislam