Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የ1445 ዓመተ ሂጅራ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቀን-1/1/1445 ነው። አላህ ሆይ! አዲሱን | ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

ዛሬ የ1445 ዓመተ ሂጅራ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቀን-1/1/1445 ነው።

አላህ ሆይ! አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የኢማን፣ መልካም ሥራ የምንሰራበት የስኬት ዓመት አድርግልን። ተጨማሪ እድሜም ስለሰጠኸን ምስጋና ይገባህ! ጊዜያችንና እድሜያችንን በረካ ያለበት አድርግልን!

@sineislam @sineislam