Get Mystery Box with random crypto!

100% cotton quality stoking ጥራት ደረጃውን የጠበቀ ልጆች እንዲ ዝንጥ ብለው እን | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

100% cotton
quality stoking
ጥራት ደረጃውን የጠበቀ ልጆች እንዲ ዝንጥ ብለው እንዲታዩ
650ብር
0905707448
0909003864

አድራሻ ቁጥር1 ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል

ቁጥር2 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ማለትም ከብልፅግና ዋናፅፈት ቤት ህንፃ በስተ ቀኝ ባለው አስፓልት 20ሜትር ዝቅ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ የሚገኝበት ቀይ ሸክላ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ክቡራን ደምበኞቻችን ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ላይ እንዲሁም አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ላይ ያሉት ብራንቾቻችን ላይ እቃ ለመግዛት ሲመጡ አስተማማኝ ሰፊ ፓርኪንግ ያለው ጊቢ ያላቸው ህንፃዎች መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እናበስራለን