Get Mystery Box with random crypto!

5pcs garber Carters brand 0-36 month (3 years) 5ፍሬ በአንድ የያዘ ኳ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

5pcs garber
Carters brand
0-36 month (3 years)
5ፍሬ በአንድ የያዘ ኳሊቲ ዳይፐር ቲሸርት 100%cotton
5 pcs 2000ብር

1 ፍሬ 450 ብር
ኳሊቲነቱን በእጆ ነክተው ማረጋገጥ ይችላሉ
አድራሻ ቁጥር1 ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል

ቁጥር2 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ማለትም ከብልፅግና ዋናፅፈት ቤት ህንፃ በስተ ቀኝ ባለው አስፓልት 20ሜትር ዝቅ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ የሚገኝበት ቀይ ሸክላ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ክቡራን ደምበኞቻችን ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ላይ እንዲሁም አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ላይ ያሉት ብራንቾቻችን ላይ እቃ ለመግዛት ሲመጡ አስተማማኝ ሰፊ ፓርኪንግ ያለው ጊቢ ያላቸው ህንፃዎች መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እናበስራለን
0905707448
0945097042