Get Mystery Box with random crypto!

ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ ብዙ ደንበኞቻችንን አልቋል ስንል የነበረውን የልብስ ማስጫ በድጋሚ መግ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ
ብዙ ደንበኞቻችንን አልቋል ስንል የነበረውን የልብስ ማስጫ በድጋሚ መግባቱን ስናበስር በደስታ ነው
ለቤት ውስጥ የሚሆን የልብስ ማስጫ
ለኮንዶሚኒየም ገላግሌ
ለክረምት ቤትውስጥ ለማስጣት
ባጠቃላይ ጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ
ይደውሉ ያሉበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን
40 kg ድረስ መሸከም የሚችል

ስልክ 0905707448
0909003864
ዋጋ 3600ብር free delivery

አድራሻ ቁጥር1 ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል

ቁጥር2 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ማለትም ከብልፅግና ዋናፅፈት ቤት ህንፃ በስተ ቀኝ ባለው አስፓልት 20ሜትር ዝቅ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ የሚገኝበት ቀይ ሸክላ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ክቡራን ደምበኞቻችን ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ላይ እንዲሁም አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ላይ ያሉት ብራንቾቻችን ላይ እቃ ለመግዛት ሲመጡ አስተማማኝ ሰፊ ፓርኪንግ ያለው ጊቢ ያላቸው ህንፃዎች መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እናበስራለን