Get Mystery Box with random crypto!

Mastela deluxe multi-functional bassinet አልቋል ላልናቹ ደምበኞች በድጋሚ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

Mastela deluxe multi-functional bassinet
አልቋል ላልናቹ ደምበኞች በድጋሚ ገብቷል
በሶኬት እና በባትሪ የሚሰራ
ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ
በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር የሚቻል የራሱ ሪሞት ያለው
የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም
በብሉቱዝ ከስልካችን ጋር አገናኝተን የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
ዩ ኤስ ቢ ፍላሽም መቀበል ስለሚችል በፍላሽ የፈለግነውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
ስለእቃው የበለጠ ለማየት ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
ከሌሎቹ እቃዎች ይሄን ለየት የሚያደርገው ደሞ ህፃናት አድገውም እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል ስለዚም ለብዙ ጊዜ መጠቀም ያስችላል
ዋጋ 12000ብር
ሳያልቅቦት ቶሎ በጆ ያስገቡ
Free delivery
ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
0905707448
0909003864

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል