ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ! @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው! GoTo Official YouTube App -> Search Youre Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot). @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ #Download አድርጉ! @XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል! @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን #Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው! @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file #Upload ለማድረግ ይጠቅማል! @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት #ቪዲዮ #Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው! @GmailBot - #Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail #Verify የሆነ ቦት ነው! @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም #ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል! @encoderbot - ይህ #ቦት ደግሞ #Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው #ኦዲዮዎች ብዙ #Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል! ማሳሰቢያ ይህ #ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ #Audio #Convert ማድረግ አይችልም! @MathCalcBot - የቴሌግራም #Calculator #ቦት ነው ይጠቅማቹሀል! @GHAnnunciBot - ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ #ቦት ነው! @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ #ቦት ነው! @virus_total_scan_bot - ፍይሎቻችንን #Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ #ቦት ነው! የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ! #join_us & #share @simetube @simetube @simetube @simetube 473 viewsedited 13:43