Get Mystery Box with random crypto!

የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል | ስለእኛ ፋሽን እና ውበት

የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

እንካን አደረሳችሁ

< እንዴት ናችሁ ሰለእኛዎች አዲስ አመት መድረሱን ተከትሎ ያረጁ የቤት እቃዎችን ለመቀየር ስናስብ ከባለቤቴ ጋር ያልተግባባንበት አንድ ወንበር አለ:: ይህ ወንበር ያሳደገኝ አጎቴ ሳገባ ሰርቶ የሰጠኝ ነው:: እኔ ቢያረጅም እናድሰው ስል እሱ ይጣል ባይ ነው:: ምን ትላላችሁ? የልጅነት ትዝታዬ አብሮ የሚወድቅ የሚጠፋ እየመሰለኝ ተረብሻለሁ::>

ቤት ውስጥ ያሉት እቃዎች ከመገልገያነታቸው ባሻገር ልዩ ትርጉም አላቸው ? እርስዎ በስጦታ ፣ በግዢ፣ ያገኙት ከተለያየ የህይወት አጋጣሚዎች ጋር የተሳሰረ ፣ቢያረጅም ቢበላሽም ከቤትዎ ሊያወጡት እና ሊጥሉት የማይፈልጉት እቃ አለ? ምን የተለየ ትዝታ አለው?
ሀሳብ አስተያየት ይስጡን::
ከወጪ ቁጠባ እና ልዩ ትውስታ የሚጭሩ የቤት እቃዎችን አድሶ በድጋሚ ለመጠቀም ይቻላል :: ለዚህ የሚሆኑ ጥቆማዎች አሉን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:00 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
#ለፈውስ የማሳጅ ማሰልጠኛ 0946414141
# ኖቭል ፋይበር የአበባ መትከያ 0912333339/0902332233
#ቱ አር ኤን ሰለሞን ፈርኒቸር 0911525836/37/38
#next Fashion 0912050554