Get Mystery Box with random crypto!

የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል | ስለእኛ ፋሽን እና ውበት

የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ጓደኞችዎን ይጋብዙ

የYou Tube ቻናላችንስ ሰብስክራይብ አርገዋል? Elsa Asefa ብላችሁ ገብታችሁ
ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ...

https://bit.ly/3gMdMo7

እንካን አደረሳችሁ

በልብስ ምርጫዎ ላይ የሰው አስተያየት ያስጨንቅዎታል ? የፍቅረኛ ወይንም የትዳር አጋር ማረጋገጫ ይጠይቃሉ? ለምሳሌ -ዛሬ ሲወጡ አለባበሴ እንዴት ነው ብለው ጠይቀዋል? ምን ምላሽ አገኙ?ለፍቅረኛ ልትዳር አጋር ብለው እርግፍ አድርገው የተዉት አለባበስ አለ?
የፍቅረኛዎን አለባበስ ካልወደዱት ስሜታቸው ሳይጎዳ እንዴት ማስተካከል ይችላሉ?
ዛሬ የአለባበስ ስታይል ምርጫ እና የፍቅር/ትዳር አጋር ተፅእኖ እንዲሁም
ፍቅረኛ /ትዳር አጋር አምሮልን እሳም ተውባ ብናያት ብትታይልን ፣ እንወዳለን::ግን ሁሉም ሰው ምርጫው ትክክል ላይሆን ወይንም ለእኛ ላይመቸን ይችላል :: ለሁኔታው የሚመጥን አለባበስ የላትም/ የለውም ብለን ካሰብን ምን እናድርግ ? የሚሉና ተያያዥ መረጃዎች አሉን::
አዲስ አመትና የባህል አልባሳት ዲዛይን ምን አዲስ አለ?
ሀሳብ አስተያየት ይስጡን::
ከአዝናኝ እና መረጃ ሰጪ ዝግጅታችን ጋር መልካም ቆይታ።
ከ 5 -6:30 ይቀርባል::

ቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን አድርጉ

https://t.me/silegnafashion

t.me/the_elsaasefa

አጋሮቻችን
#ባቢ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 0975777777
#ራንክ ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ናቸው 0943505050/515151
# የፀጉር ንቅለ ተከላ በማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
+251905544444 ,+251930109751,+251911864672
#አራዳ ጊዬርጊስ የቆዳና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ የህክምና ማእከል 0930077683
#ዳኒ ግራናይት 0966262626
#ከጎንዎ ያለው ማነው? አማራ ባንክ -ከባንክ ባሻገር
#ለፈውስ የማሳጅ ማሰልጠኛ 0946414141
# ኖቭል ፋይበር የአበባ መትከያ 0912333339/0902332233
#ቱ አር ኤን ሰለሞን ፈርኒቸር 0911525836/37/38