Get Mystery Box with random crypto!

+ + + 'ሰላም ለቢጻርዮን እምሐውዘ ዓለም ዘተኅግሡ። እንዘ ኢያጠሪ ሎቱ መንጸፈ ወልብሰ። እም | ተአምኆ ቅዱሳን ወግጻዌ (የቅዱሳን ሰላምታ)

+ + +
"ሰላም ለቢጻርዮን እምሐውዘ ዓለም ዘተኅግሡ። እንዘ ኢያጠሪ ሎቱ መንጸፈ ወልብሰ። እምኀበ አምላክ አድምዐ ወተጸገወ ሞገሰ። በምድረ ምቅዋሙ ዘአስከቡ እስከ ድውየ ፈወሰ። እስከ ማየ ባሕር ኬደ ከመ ይከይድ የብሰ"። ሊቁ አርከ ሥሉስ (አርኬ) የነሐሴ 25።

+ + +
የዕለቱ ምስባክ፦ "ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር። ወትዕግሥትየኒ እምኀቤከ ውእቱ። ወእምኵሉ ኃጢአትየ አድኀንከኒ። መዝ38፥7-8። የሚነበቡት መልዕክታት ኤፊ 6፥10-19፣ 1ኛ ጴጥ 3፥1-10 እና የሐዋ ሥራ 12፥12-20። የሚነበበው ወንጌል ማር 3፥7-13። የሚቀደሰው ቅዳሴ የቅዱስ ባስልዮስ ቅዳሴ ነው። መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን።

በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።

@sigewe

https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA