Get Mystery Box with random crypto!

'በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን'። | ተአምኆ ቅዱሳን ወግጻዌ (የቅዱሳን ሰላምታ)

"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"።

+ + +
"ሰላም ለፀአተ ነፍስከ በስብሐት አዕላፍ እንግልጋ። ለዓለም ዛቲ እምግብርናቲሃ ወጹጋ። ተክለ ሃይማኖት ቶማስ ለመርዓስ ዐቃቤ ሕጋ። ለእለ ገብሩ ተዝካረከ እንዘ ሀለው በሥጋ። ሀቦሙ እግዚእየ ሞገስ ወጸጋ። ትርጉም፦ ተክለ ሃይማኖት ሆይ ከዚች ዓለም የፈተናና የመከራ ቂም በቀል ኑሮ በመላእክት አጃቢነት በክቡር ለተለየችው ፀአተ ነፍስ ሰላም እላለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ የመራስ ዓቃቤ ሕግ ቶማስ የተባልክ አንተ ተክለ ሃይማኖት ነህና በሕይወተ ሥጋ ሳሉ መታሰቢያህን ላደረጉ ሁሉ ጌታዬ ሆይ ክብርና ሞገስን አጎናጽፋቸው። መልክአ አቡነ ተክለ ሃይማኖት።

በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።

@sigewe

https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA