Get Mystery Box with random crypto!

+ + + 'ሰላም ለቶማስ ዘአባላቲሁ ግሙድ። እስከ አስተርአየ ኅብሩ በአምሳለ ውዑይ ጉንድ። እስ | ተአምኆ ቅዱሳን ወግጻዌ (የቅዱሳን ሰላምታ)

+ + +
"ሰላም ለቶማስ ዘአባላቲሁ ግሙድ። እስከ አስተርአየ ኅብሩ በአምሳለ ውዑይ ጉንድ። እስከ አንከረ ንጉሥ በነጽሮ ገድለ ፍድፋድ። ወሰላም ለዘምስሌሁ ሙቁሐነ ዕድ። አእላፈ ክርስቶስ ፱ቱ በፍቅድ"። ሊቁ አርከ ሥሉስ (አርኬ) የነሐሴ 24።

+ + +
የዕለቱ የማኅሌት ምስባክ፦ "እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን"። መዝ83፥6-7። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ 10፥1-22።

+ + +
የዕለቱ የቅዳሴ ምስባኩ፦ "እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ። ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ። ንቃህ እግዚኦ ለምንት ትነውም"። መዝ 43፥22። የሚነበቡ መልዕክታት ሮሜ 8፥35-ፍ.ም፣ 1ኛ ጴጥ 5፥1-6 እና የሐዋ ሥራ 20፥28-31። የሚነበበው ወንጌል ማቴ 10፥16-42። የሚቀደሰው ቅዳሴ የሠለስቱ ምዕት ቅዳሴ ነው። መልካም የአባታች ተክለ ሃይማኖትና የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የዕረፍታቸው በዓል ለሁላችንም ይሁንልን።

በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።

@sigewe

https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA