Get Mystery Box with random crypto!

ለጊዜው ሰፋ ባለ ሀሳብ መግባባት አዳጋች እንደሚሆን ይጠበቃል። ባጭሩ፣ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀሙ | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ለጊዜው ሰፋ ባለ ሀሳብ መግባባት አዳጋች እንደሚሆን ይጠበቃል። ባጭሩ፣ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀሙ ጅምላ አፈናዎችና ጥቃቶች ባስቸኳይ መቆም አለባቸው ነው። በወገኖቻችን ላይ የአካልና የሞት ጉዳት ያደረሱ አካላት ተጠያቂ መሆን አለባቸው ነው። የተፈፀመውን ነገር ለማስተባበልና ለማድበስበስ የሚያስችል ምንም አይነት ምክንያት ማቅረብ አይቻልም!

ችግሩ እንዳይባባስና በህዝባችን ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያስከትል ጥረት ማድረግ ይገባል። ይሄው ነው!

የሱፍ ኢብራሔም

@shewapress