Get Mystery Box with random crypto!

ፋኖ ግርማ መንግሥቱን ዛሬ ረፉዱ ላይ አስረውታል። ለምን እንደታሰረ ተቋቋመ የተባለው ኮማንድ ፖስ | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ፋኖ ግርማ መንግሥቱን ዛሬ ረፉዱ ላይ አስረውታል። ለምን እንደታሰረ ተቋቋመ የተባለው ኮማንድ ፖስት ብቻ ነው የሚያውቀው። ጀኔራል ተፈራ ማሞ ታፍኖ ተወስዷል። ማን እንደያዛቸው እስካሁን የሚታወቅ ነገር የለም። የምኒልክ ብርጌድ አዛዥ ፋኖ አተነህ ድረስ፣ ፋኖ ሰለሞን አባተ (በጦርነቱ የቆሰለ)፣ ፋኖ ጌታቸው ሙጩ እና አሸናፊ አካሉ (ከዚህ በፊት ታስሮ ቶርቸር የተደረገ) ከታሰሩት መካከል ይገኙበታል። በጣም የሚያስገርመው ሰሞኑን በተካሄደው ሽልማት የታሰሩም አሉ። በጦርነቱ የቆሰሉ ሁሉ ታስረዋል። እንዲህ ያለ የጅምላ አፈሳ ምን አይነት መፍትሔ እንደሚያመጣ አላውቅም።
Tadele Tibebu

@Shewapress
@Shewapress