Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ህወሃት ወደ ኤርትራ ሮኬት ተኮሰች። ከመተኮሷ በላይ ጥያቄ የሆነብን ከየት አመጣችው የሚ | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ሰበር

ህወሃት ወደ ኤርትራ ሮኬት ተኮሰች። ከመተኮሷ በላይ ጥያቄ የሆነብን ከየት አመጣችው የሚለው ነው???

ከሶስት ቀናት በፊት በራማ እና ባድመ በኩል የኤርትራን ሰራዊት ምት መቋቋም ያቃተው የህወሓት ሰራዊት ወደ ኋላ ማፈግፈጉን ተከትሎ በሮኬት ለማስደንበር ዛሬ ወደ ኤርትራ ወሰን መተኮሷን የመረጫ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

@shewapress
@Shewapress