Get Mystery Box with random crypto!

ጊዜ ቀጣፊ ከጊዜ ጋራ ፥ ገጥመን ትግያ ጣቴ ሆኖበት ፥ የክንዱ እኩያ መቶ ተናንቀን ፥ መቶ አፈ | በራሪ ሐሳቦች

ጊዜ ቀጣፊ
ከጊዜ ጋራ ፥ ገጥመን ትግያ
ጣቴ ሆኖበት ፥ የክንዱ እኩያ
መቶ ተናንቀን ፥ መቶ አፈረጥኩት
ግን መቶ ጊዜ ፥ ሞቶ ቢነሳ ፡ ታከተኝ ተውኩት ፤
ይሄ ቀጣፊ ፥ የሚረታበት ፥ አቅም የሌለው
አሰልችቶ ነው ፣ ለካ እሚጥለው?
Rd