Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የሀገር ውስጥ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያ | Sheger jobs™

ልዩ የሀገር ውስጥ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያዎችን እንፈልጋለን ።

   
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
የስራ መደብ:ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ:# ዲግሪ /ዲኘ
የስየራ ልምድ:# 0-2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:       በስምምነት
   
የስራ መደብ:# fb control
የት/ደረጃ:# ከ10/ስርተፍኬት
የስራ ልምድ:#0_ አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:,6,0000
   
የስራ መደብ:#ላብራቶሪ
የት/ደረጃ:#ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#1_5አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ሴት/ወንድ
   
የስራ መደብ:#አካዉንታንት
የት/ት ደረጃ: #ዲግሪ /ዲፕሎማ
የስራ ልምድ: #0-6 ዓመት
የስራ ቦታ - አ.አ
ደሞዝ ፦ በስምምነት
     
የስራ መደብ:# ሼፍ ዋና እና ረዳት
የት/ደረጃ:# ስርተፍኬት
የስራ ልምድ:#0-6 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
   
የስራ መደብ:#    ባሬስታ እና ሆስተስ
የት/ደረጃ:# ከ10ኛ
የስራ ልምድ:# 0-3 ዓመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ  5000 -6500
   
የስራ መደብ:#ስልክ ኦኘሬተር
የት/ደረጃ:#10ኛ
የስራ ልምድ:#0-1 አመት
ፆታ ሴ
ደሞዝ:6,5000
   
የስራ መደብ:#እስቶር ኪፐር
የት/ደረጃ:#ከ 10ጀምሮ
የስራ ልምድ:#
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ: - 7000
    
የስራ መደብ:# ነርስ 
የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ /ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0-3 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ ፦7000-1000
    
የስራ መደብ:#  ሹፌር:- ደረቅ
የት/ደረጃ:# ከ8ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ:# 2-5አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ ፦ በስምምነት
    
የስራ መደብ:#   ሁለገብ ተላላኪ
የት/ደረጃ:# ከ 10 ጀምሮ
የስራ ልምድ:#0-  አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወንድ/ሴት
ደሞዝ  4500
    
የስራ መደብ፦ሱፐርቨይዘር
የት/ደረጃ:#  ስርተፍኬት፦ዲኘ/ዲግ
የስራ ልምድ :# 0- 3 ዓመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ 7000_ 10,000
   
የስራ መደብ:#NGO
የት/ደረጃ:# በጤና ዘርፈ እና በማርኬቲንግ / ተዛማች የትምርት መስኮች
     ዲግሪ/በዲኘሎማ
የስራ ልምድ:#0 _2 ዓመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ 17ሺ
    
የስራ መደብ:#ለባንክ ፅዳትናተላላኪ
የት/ደረጃ:# ከ7ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:3000
   
የስራ መደብ:#ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ:# 10ኛ
የስራ ልምድ:# 0 አመት
ደሞዝ 7000+ትራንስፖርት
   
የስራ መደብ:  #ሴልስ  
የት/ደረጃ:#ከ10 ዲኘ/ዲግ
የስራ ልምድ:# ከ 0 -2አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ :-ከ 6000 - 7,500+ ኮሚሽን
ጾታ ወንድ / ሴት
   
የስራ መደብ:# ሪልስቴት ሴልስ
የት/ደረጃ:# ዲኘ /ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0-  አመት
ፆታ:ወንድ/ሴት
    
የስራ መደብ:#  ካሽር እና ሪሴብሽን
የት/ደረጃ:#10ኛ ዲግሪ /ዲኘሌማ
የስራ ልምድ:#0አመት
ፆታ:  ሴ
ደሞዝ:  6000_7500
    
    
የሰራ መደብ:ካሜራማን
የስረ ልምድ፦0 _2 አመት
ደሞዝ ፦በስምምነት
የት/ደረጃ ፦ስርተፍኬት
    ፆታ  ወንድ /ሴት

አድራሻ ፦ 4ኪሎ  ቱሪስት ሆቴል ጎን አዲስብርሃን የገበያ ማህከል ላይ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 106 ላይ
ስልክ : 09 44 36 76 27 / 09 63 31 90 20 ልዩ ብለዉ ይደዉሉ