አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ሚያዝያ 16,2015 ዓ.ም የወጣ Ace Jobs/ኤስ ስራ | Sheger jobs™
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ሚያዝያ 16,2015 ዓ.ም የወጣ
Ace Jobs/ኤስ ስራዎች
Job type-Journalist
Degree in Journalism 1 year experience salary offer attractive
Job type-IT support Technician
It Degree or Diploma 0 year experience salary offer attractive
የስራ መደብ-የእንጨት ባለሙያ
ተፈላጊ መስፈረት 0 ዓመት ደመወዝ በስምምነት የስራ ቦታ ጉርድ ሾላ
የስራ መደብ-አካውንታንት
ተፈላጊ መስፈርት ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ከ1-5 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7,000-18,000 ብር
Job type-Sales
Diploma or Degree 0 years experience salary offer 4000-8000ETB
Job type-Gynecologist
BSC 2 year experience salary offer 70,000ETB work place Adama and also Housing from Company
Job type-Kids Doctor (Female)
BSC 2 year experience salary offer 60,000ETB work place Adama
የስራ መደብ-መካኒካል ኢንጂነር
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 9500-11,000 ብር(አስቸኳይ ነው
Job type-Accountant
BA Degree 5 year experience salary offer 20,000-30,000 work place- adama
Job type-Hospital Administration
Degree 5 year experience salary offer 20,000-30,000 work place- adama
Job type-General Manager
Degree 5 year experience salary offer 20,000-30,000 work place- adama
የስራ መደብ-ጀነራል መካኒክ
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው የተማረ 2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ9,000-12,000ብር አዳማ
Job Type-Graphics Designer
2 year experience salary offer
5,000-10,000
የስራ መደብ-ሰዓሊ
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው የተመረቁ
ደመወዝ ከ13,000 ብር
JobType-Content Developer
Qualification BA Degree in Journalism or related fields 0 year experience salary offer8000
የስራ መደብ-ስቶር ኪፐር
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው 2 ዓመት የሰሩ ደመወዝ ከ5,000-7,500 ብር
የስራ መደብ-ጫኝ ና አውራጅ
ተፈላጊ መስፈረት መስራት የሚችል አጠቃላይ የስራ ሰዓት ደመወዝ ከ3000-5000
የስራ መደብ-ዋና ዌተር
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው 2 ዓመት የሰሩ ደመወዝ ከ5,000-7,500 ብር
የስራ መደብ-ረዳት ሼፍ
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው የተማሩ 2 ዓመት የሰሩ ደመወዝ ከ4,000-,500 ብር
የስራ መደብ-ዋና ሼፍ
ተፈላጊ መስፈረት በሙያው የተማሩ 1 ዓመት የሰሩ ደመወዝ ከ7,000-9,500 ብር
የስራ መደብ-ሁለገብ ሰራተኛ
ተፈላጊ መስፈረት 10/ዲፕሎማ/ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቁ ደመወዝ 4500 ብር + ትራንስፖርት አልዋንስ
የስራ መደብ-ፑቲክ ሴልስ
ተፈላጊ መስፈረት 10ኛ ከ0 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ3000-5,000 ብር
የስራ መደብ-ኮምፒውተር ሳይንስ
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 5500-8,000 ብር(አስቸኳይ ነው)
የስራ መደብ-አርክቴክት
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 7000-10,000 ብር(አስቸኳይ ነው).
የስራ መደብ-HO
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 6000-10,000 ብር(አስቸኳይ ነው)
የስራ መደብ-ነርስ
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 9500-11,000 ብር(አስቸኳይ ነው)
የስራ መደብ-ሴልስ
ተፈላጊ መስፈረት ማንኛውም ዲግሪ/ዲፕሎማ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 5000-10,000 ብር(አስቸኳይ ነው)
የስራ መደብ-ሲኒየር ነርስ
ተፈላጊ መስፈረት ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ከ5 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ10,000-20,000 ብር
የስራ መደብ -ሲኒየር ፋርማሲስት
ተፈላጊ መስፈርትዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ከ3 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ10,000-20,000
የስራ መደብ-ማርኬቲንግ ማናጀር ሴት
ዲግሪ ከ1 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ10,000-13,000 ብር
የስራ መደብ-ሾፌር መካኒክ
ተፈላጊ መስፈርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው 2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ6,000-9,000ብር
Job Type-Executive Secretary
የት/ት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ 2-3 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7,000-10,000ብር
የስራው አይነት-ህዝብ 1 ሹፌር
ተፈላጊ መስፈርት 3 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ6,000-9,000ብር
የስራው አይነት-ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
ተፈላጊ መስፈርት ዲግሪ ከ1 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደመወዝ 6,000-10,000
Job Type-Electrical Engineering
BSC Degree 0-2 year experience salary offer 9,000-14,800
Job Type-HR officer
Degree 5 year Experience salary offer 14,000-18,000birr
Job Type-Doctor
BSC Degree 2-5 year experience salary offer 15,000-25,000birr
Job Type-Sales
በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላት 2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 7,000-10,000 ብር
Job Type-KG Teachers
Diploma in Kg 0 year Experience salary offer 6,000-8,000 birr
Job Type-Druggists
3 year experiance salay offer 10,000-12,000 birr
Job type-pharmasist
Degree 0-2 year experiance salary offer 8,000-12,000
Job Type-personel officer
BA Degree 3 year experiance salary offer 12,000-15,000br
Job Type-Chemist
4 year Experience on Factory salary offer 10,000-15,000br
የስራ መደብ-ሴልስ
ተፈላጊ መስፈርት በማንኛውም ዲፕሎማ እና ዲግሪ 6 ወር የስራ ልምድ ደመወዝ ከ3000-5000 ብር
የስራ መደብ- ሶፍት ዌር ሴልስ (ሴት)
ተፈላጊ መስፈርት በማንኛውም ዲግሪ 0 የስራ ልምድ ደመወዝ ከ8000-10000 ብር
የስራ መደብ-ጉዳይ አስፈፃሚ
ተፈላጊ መስፈርት 2-4 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ8,000-13,000 ብር
ለበለጠ መረጃ ስልክ 09-34-551313
07-07-414509
አድራሻ - ካዛንቺስ ( የድሮ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ) አጠገብ ወ/ዮሃንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 309