Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ኢትዮጵያ job 18/1/15 የወጡ ስራ ፊደል ኢትዮጽያ ስራ ፈላጊዎ | Sheger jobs™

ፊደል ኢትዮጵያ job

18/1/15 የወጡ ስራ



ፊደል ኢትዮጽያ ስራ ፈላጊዎችን ለNGO ለግል ድርጅቶች ለካንፓኒዎች ስራ የሚያፈላልግና የሚያስቀጥር ሲሆን አመልካቾች የ ት/ ማስረጃ መታወቂያ ኮፒውን በመያዝ በአካል መተው ማመልከት ይችላሉ ።

ለNGO
any dig/dip 0years Experience
office assistance,data collectet
traner,store keeper,techer and other  Gender both

HO and nurse (NGO)Exper
BSC Degree 0 Experience
With lisense Gender both

የሽያጭ ሰራተኛ ለ መኪና መሸጫ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ፈጣን, ንቁ ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላት
የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 5000+ ጾታ ሴት

ኬጂ መምህር
በሙያው የሰለጠነች በ0አመት ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 5000+ የስራ ቦታ ሳሪስ
ብዛት 2 የስራ ሰአት ጠዋት 1.40እስከ9.00

የሽያጭ ሰራተኛ ለ ቡቲክ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ጀሞ1
የስራ ሰአት ከ2.30እስከ 1.30

አካውንታንት 
ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ በአካውንቲንግ
በ0አመት  ጾታ  ወንድ  የስራ ቦታ ገርጂ

office assistance
ዲኘሎም ወይም ዲግሪ በ 0አመት
መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት
ኢሜል ማረግ ,የእንግሊዘኛ ቋንቋ የምትችል ጾታ ሴት የስራ ቦታ  ኮተቤ
ደሞዝ ከፍተኛ ብዛት 2

የቢሮ ሰራተኛ
ዲግሪ ማርኬቲንግ ወይንም አካውንታንት
የቢሮ ውስጥ ያሉ ስራዎችን በቅልጥፍና የምትሰራ ኢሜል ማድረግ እንግሊዘኛ በደንብ የምትችል በሂሳብ 3ወር በላይ የሰራች የስራ ቦታ  ኮተቤ  ብዛት3

ሪሴኘሽን
ማንኛውም ዲግሪ በ0አመት መሠረታዊ የኮንፒተር ችሎታ የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል
ደሞዝ 3500 _4000 ጾታ ሴት

Financial assistance
Degree in acounting   experience in  financial positin
at least 2years sallery 9000+
Gendare female urgent

mechanical Engineering
BA Degree 0years Experience
Sallery atractive(በድጋሚ)

Electrical Engineering
BA Degree 0years Experience
Sallery atractive(በድጋሚ)

Civil Engineering
BA Degree 0years Experience
Sallery atractive(በድጋሚ)

Hydraulics Enginereing
BA Degree 0years Experience
Sallery atractive(በድጋሚ)

Computer Engineering
BA Degree 0years Experience
SAllery atractive(በድጋሚ)

Hotel mangment
BA Degree 0years Experience
SAllery atractive

Sociology
BA Degree 0years Experience
Sallery atractive(በድጋሚ)

Electro mechanical
BA Degree 0years Expeirence
Salery aractive(በድጋሚ)

አካውንታንት ለ ካምፓኒ
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ጾታ ሴት የስራ ልምድ 0አመት በጣም አስቸኳይ

ማርኬቲንግ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ የስራ ልምድ 0አመት ጾታ ወ/ሴ አስቸኳይ

እንግዳ መቀበል
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ የሆኑ ጥሩ ቁመና ያላቸው ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጾታ ሴት ደሞዝ 8,000 አስቸኳይ

ሱፐር ቫይዘር
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ የሆነች
የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 6,500 አስቸኳይ

ሄድ ዌተር
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ የሆነች ደሞዝ 6,000 አስቸኳይ

ሽያጭ ሰራተኛ ለኮንስትራክሽን ድርጅት
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ሰአት በመደበኛ
የስራ ቦታ ለብ ብዛት 10 ጾታ ሴት

የሽያጭ ሰራተኛ ለባህላዊ አልባሳት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500 ብዛት 10

ሴልስ እና ኘሮሞሽን
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ25በላይ ደሞዝ 8500+ኮሚሽን

ፓስተኛ
በማንኛውም የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 4,500 ጾታ ወንድ
እድሜ ከ25በላይ

ኘሮፓዛል አዘጋጅ
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 6ወር ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ ከፍተኛ

የሽያጭ ሰራተኛ
በማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን ብዛት 15

ለውጪ ድርጅት ጉዳይ ማስፈጸም
ማንኛውም ዲግሪ ያላት ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላት በጉዳይ ማስፈጸም ከ2አመት በላይ ልምድ ያላት እንደስራው ሁኔታ ማምሸት የምትችል የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት ደሞዝ ከፍተኛ
የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያላት

ካሸሪ
የስራ ልምድ ያላት ሴኔት ላይ የሰራች
ደሞዝ 3,000 የስራ ቦታ ጀሞ 1

የመስተንግዶ ባለሙያ
6ወር ልምድ ያላት የሰራ ቦታ
ለብ, ቦሌ ,ሜክሲኮ

ጽዳት
የስራ ቦታ ጀሞ1
ጾታ ሴት ደሞዝ 2,000


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303