Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም እንዴት አደራቹህ በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን እና ግሩፖች ላይ የ12ኛ ክፍል ውጤት የሚወ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

ሠላም እንዴት አደራቹህ

በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን እና ግሩፖች ላይ የ12ኛ ክፍል ውጤት የሚወጣበት ቀን ታወቀ ወይም የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቀቀ እያሉ የሚለቁ አሉ። ሲጀመር ውጤት ሲወጣ በቴሌቪዥን ይነገራል። በዋናነት ግን ትምህርት ሚኒስቴር ራሱ መግለጫ ይሰጣል። ስለዚህ 12ኞች ትንሽ ጊዜ ነው የቀራቹህ ታገሱ ራሳቹህን ከሃሰተኛ መረጃ ጠብቁ።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት