Get Mystery Box with random crypto!

ለቡ ፣ ሳሪ እና ኮኮበ ፅባህ ምነው ፈዘዛቹህ ህብረት ፍጠሩ እንጅ ሁሉም ትምህርት ቤት ለራሱ ይታ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

ለቡ ፣ ሳሪ እና ኮኮበ ፅባህ ምነው ፈዘዛቹህ ህብረት ፍጠሩ እንጅ ሁሉም ትምህርት ቤት ለራሱ ይታገላል እናንተም ለራሳቹህ ታገሉ እንጅ። እስኪ ተመልከቱ የታገሉ ትምህርት ቤቶች አብዛኞቹ ወርዶላቸዋል። እናንተ ፈርታቹህ የምተውት ከሆነ እየሰቀላቹህ ትቀጥላላችሁ።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት