Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የበአል ስጦታ ከሺባ SHEBA እንኳን ለ 2015 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳች | SHEBA - ሺባ | SHOES - ጫማ

ታላቅ የበአል ስጦታ ከሺባ SHEBA

እንኳን ለ 2015 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::
ሱቃችን መጥተው ከ1500 ብር በላይ የሚያወጡ እቃ ሲገዙ ከ300 ብር ጀምሮ ያሉ የቅናሽ ኩፖኖችን ያግኙ:: እስከ መስከረም 1 ድረስ እነኚህን የቅናሽ ኩፖኖችን ተጠቅመው ለራሶት እንዲሁም ለወዳጅ ሸምተው በዓሉን በደስታ ያሳልፉ::እንዲሁም ለአንድ እድለኛ የሺባ ደንበኛ በግ እና ሳጥን ቢራ በስጦታነት እናበረክታለን::

በ 0923320000 ይደውሉልን

አድራሻ : ቦሌ መድኃኒአለምም ፊት ለፊት በብርሃኔ አደሬ ሞል 50 ሜትር ገባ በሉ ሚልኮሚ ኮምፕሌክስ 1ኛ ፎቅ 103 ቁጥር

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም የሰዓት- https://t.me/shebaswatches
ቴሌግራም የእቃዎች- https://t.me/shebasmerchendise
ቴሌግራም የጫማ- https://t.me/shebashoes
ቴሌግራም የጌጣጌጥ- https://t.me/shebasluxury