Get Mystery Box with random crypto!

@HARIS_TUBE1 @HARIS_TUBE1 1 አላህ - አምላክ 2 አረህማን - በጣም አዛኝ | ||HARIS TUBE||™

@HARIS_TUBE1
@HARIS_TUBE1

1 አላህ - አምላክ

2 አረህማን - በጣም አዛኝ

3 አረሂም - በጣም ሩህሩህ

4 አል መሊክ - ንጉስ

5 አል ቅዱስ - ከጉድለት የጠራ

6 አል አሰላሙ - የሰላም ባለቤት

7 አል ሙእሚኑ - ፀጥታን ደህንነትን ሰጭ

8 አል ሙሀይሚኑ - በስሮቹን ጠባቂ

9 አል አዚዝ - አሸናፊ

10 አል ጀባሩ ሀያል ጠጋኝ

11 አል ሙተከቢሩ - ኩሩ

12 አል ኻልቁ - ፈጣሪ

13 አል ባሪኡ - ከምንም ያስገኘ ፈጣሪ

14 አል ሙሶውሩ - ለሻው ነገር የሻውን ቅርፅ ሰጭ

15 አል አወሉ - ፊት ያለ የመጀመሪያ

16 አል አኺሩ - ኋላ ቀሪ የመጨረሻ

17 አል ዟሂሩ - ግልፅ

18 አል ባጢሉ - ስውር

19 አል ስሚኡ - ሰሚ

20 አል በሲሩ - ተመልካች

21 አል መውላ - ወዳጂ ረዳት

22 አል ነሲሩ - ድል ሰጭ

23 አል አፍው - ይቅር ባይ

24 አል ቀዱሩ - በነገሮች ቻይ

25 አል ለጢፍ - ሩህሩህ

26 አል ኸቢሩ - ውስጥ አዋቂ

27 አል ዊትሩ - ብቸኛ

28 አል ጀሚሉ - መልካሙ

29 አል ሐዪዩ - አክባሪ ትሁት

30 አል ሲትሩ - ሸፍኝ

31 አል ከቢሩ - ትልቅ

32 አል ሙተ - አሊ የላቀ

34 አል ወሂዱ - አንዱ

35 አል ቀሀሩ - አሸናፊ

36 አል ሀቁ - እውነቱ

37 አል ሙቢኑ - ሁሉም ግልፅ አለድራጊ

38 አል ቀውዩ - ሀይለ ብርቱ

39 አል መቲኑ - እጂግ ብርቱ

40 አል ሀዩ - ህያው

41 አል ቀዩሙ - ራሱን ቻይ

42 አል አሊዩ - የሁሉ የበላይ

43 አል አዚሙ - ታላቅ

44 አል ሸኩሩ - ውለታን መላሽ

45 አል ሐሊሙ - ሲበዛ ታጋሽ

46 አል ዋሲኡ - ችሮታው ስፊ

47 አል አሊሙ - አዋቂ

48 አል ተዋቡ - ንስሀን ተቀባይ

49 አል ሀኪሙ - ጥበበኛ

50 አል ገኒዩ - ሀብታሙ

51 አል ከሪሙ - ቸሩ

52 አል አህዱ -ብቸኛ

53 አል ሶመዱ- ሁሉን አስጠጊ

54 አል ቀሪቡ - ቅርብ

55 አል ሙጂቡ - ልመናን ጥሪን መላሽ: ተቀባይ

56 አል ገፍሩ - መሀሪ

57 አል ወዱድ - ተወዳጂ : ወዳድ

58 አል ወልዩ - ወዳጅ

59 አል ሀሚዱ - ምስጉኑ

60 አል ሐፊዙ - ተጠባባቂ

61 አል መጂዱ - ለጋስ

62 አል ፈታሁ - የሚከፍት: ድልን አጎናፆፊ

63 አል ሸሂዱ - ተከታታይ

64 አል ሙቀዲሙ- አስቀዳሚ: የሚያቀርብ

65 አል ሙአኺሁ - አዘግይ: የሚያርቅ

66 አል መሊኩ - ንጉስ

67 አል ሙቅተድሩ ተችሎታ ባለቤት

68 አል - ሙሰኢሩ -ውጋ ሰጭ

69 አል ቃቢዱ - ሲሳይን ያዥ

70 አል ባሲጡ - ሲሳይን የሚዘረጋ

71 አል ራዚቂ- መጋቢ

72 አል ቃሂሩ - አሸናፊ

73 አል ደያኑ - አሸናፊ

74 አል ሻኪሩ - አመስጋኝ

75 አል መናኑ - ለጋስ፣ ችሮታው ሰፊ ሰጭ

76 አል ቃዲሩ - ሁሉን ቻይ

77 አል ኸላቁ - ፈጣሪ

78 አል ማሊኩ- ንጉስ

79 አል ረዛቁ - ሲበዛ ለጋስ

80 አል ወኪሉ - ተወካይ

81 አል ረቂቡ -ተጠባባቂ

82 አል ሙህሲኑ - በጎን ወይ

83 አል ሀሲቡ- ተሳሳቢ፣ ተቆጣጣሪ

84 አል ሻፊ - ፈዋሽ

85 አል ረፊቁ - አዛኝ

86 አል ሙዕጢ - ሰጭ

87 አል ጀወሰዱ - ቸር

88 አል ሱቡሁ - የጠራው

89 አል ዋሪሱ - ወራሽ ብቻውን ቀሪ

90 አል ረቡ - ጌታ ፣ ተከባካቢ

91 አል አእላ - ከሁሉ በለይ

92 አል ኢላሁ - አምላክ

93 አል ራዚቁ - መጋቢ

94 አል ጦይቡ - ጥሩ

95 አል ሰይዱ የበላይ

96 አል ሐከሙ - ዳኛ

97 አል በሩ - ደግ ሰሪ

98 አል ረኡፍ -አዟኝ

99 አል ዙል ጀላሊ ወል ኢክራም




Join gruop

@HARIS_TUBE1