Get Mystery Box with random crypto!

ስኬት እና ደስታ በእጃችን ነው! ስኬታማ እና ደስተኛ ሰዎች ፍቅር የተሞሉ ናቸው | Shalom reflexology /ሻሎም የእግር ማሳጅ

ስኬት እና ደስታ በእጃችን ነው!

ስኬታማ እና ደስተኛ ሰዎች ፍቅር የተሞሉ ናቸው ፤ ሁሌም ቢሆን ከመስጠት አይቆጠቡም ከማድረግ ወደኋላ አይሉም ለመጣው ሰው ሁሉ ሰላም ፍቅር መረጋጋትን ይሰጣሉ ሁሉም ሰው እነሱ ባሉበት መገኘትን ይወዳል ፤ ስለዚህ ስኬትን እና ደስታህን እሩቅ አትፈልገው ከውስጥህ ፍጠረው ከልብህ ሁን ከልብህ ውደድ ከልብህ ስጥ ያኔ ከልብህ ትደሰታለህ!