ልብ በል! አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን አይወስንህም ወይ አንቺን አይወስንም ፤ አሁን ያለህ ነገር የዛሬ አምስት አመት ጀምሮ ታስባቸው የነበሩ ታረጋቸው የነበሩ ነገሮች ውጤት ነው ። አሁን በተደጋጋሚ የምታስበው ፣ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ደግሞ ቀጣይ 5 ዓመትህን ይወስናል ስለዚህ በተደጋጋሚ ስለምታስበው ፣ ስለምትሰራው ፣ ስለምታደርገው ነገር ወስን ! ቆንጆ ከሰዓት ተመኘን @sewnet_et የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 1.6K viewsJohn ㋛︎, edited 09:46