Get Mystery Box with random crypto!

አድራሻችንን ለማግኘት እና ለተጨማር ሥራ ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/globallj | ስራ ለሁሉም/Jobs for All

አድራሻችንን ለማግኘት እና ለተጨማር ሥራ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/globalljob/733
https://t.me/globalljob/733
የሥራ መደብ ኤሌክትሪካል/መካኒካል ኢንጂነር
የሥራ ልምድ 2-7 አመት

ሹፌር በኢኮኖሚክስ የተመረቀ እና 1አመት ልምድ ያለዉ

ካሸሪ አሰልጥነን 0አመት
10ኛ በላይ ፆታ ሴት
ደሞወዝ በግማሽ ቀን 3500
የሥራ ልምድ ላላቸዉ 7000ብር

ሪሰብሽን በግማሽ ቀን 2-8(8-2)
3500+ኮሚሽን
የሥራ ልምድ 0አመት

ሽያጭ የወንዶች ልብስ ቤት
ደሞወዝ 8000+ኮሚሽን ፆታ ሴት

ሪሰፕሽን ለድርጅት /ሆቴል /ት/ቤት
የት/ደረጃ 10ኛ/ዲፕ/ዲግ
ከ0-4አመት

ሱፐርቫየዘር ለድርጅት/ለሆቴል/ለሱፐርማርኬት ለት/ቤት
የሥራ ልምድ ያላቸዉ ፆታ ወ/ሴ

ለኮንስትራክሽን ታይም ኪፐር
የሥራ ልምድ 0-3አመት
የት/ደረጃ 10ኛ/ዲፕ ፆታ ሴ

የመኪና እና ኤክስካቫተር /ጊሬደር የማሽን ረዳት
የሥራ ልምድ ብኖራቸዉ ይመረጣል

የሥራ መደብ ግራፍክስ ዲዛይነር
የት/ደረጃ ሠርተፍኬ/10ኛ
የሥራ ልምድ መስራት የሚችሉ

የሥራ መደብ አታሚ (የህትመት ባለሙያ)
የሥራ ልምድ ያላቸዉ

መኪና አጣቢ (ላብያጆ)
የት/ደረጃ አይጠይቅም
የሥራ ልምድ 0አመት

ሹፌር ደ/1/2/3 የድሮ 3ኛ/4ኛ
የሥራ ልምድ 1-4 አመት
ፆታ ወ/ሴ