Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ማስታወቂያ የስራው ዘርፍ : Social Media Manager & Graphics | Ethiopian vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የስራው ዘርፍ : Social Media Manager & Graphics Designer

የራሱ Laptop እና Smart phone ያለው
በቂ የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችል
Digital Marketing እና Social Media Managing ላይ በቂ እውቀት ያለው

የቅጥር ሁኔታ : Freelance
እና ባስፈላገ ግዜ በአካል የሚገኝ !!!
ሰፈሩ አያት አከባቢ ብቻ የሆነ
ለወንድም ለሴትም
  ማስረጃዎቻችሁን በነዚህ አካውንቶች ይላኩልን
@KTPizza1
0927171767
https://t.me/sera7