Get Mystery Box with random crypto!

የቅጥር ማስታወቂያ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከታች በተገለፀው  ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳ | Ethiopian vacancy

የቅጥር ማስታወቂያ

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከታች በተገለፀው  ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በስራ መደቡ የተገለጸዉን መሰፈረት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ባምቢስ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 6ኛ ፎቅ፤ የሰው ሀብት ብቃትና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ፤ ቀርባችሁ በሥራ ሰዓት ማለትም ከጠዋቱ (ከ2፡30 እስከ 6፡30) ወይንም ከሰዓት በኋላ (ከ7፡30 እስከ 11፡30) ባለው ጊዜ ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር