Get Mystery Box with random crypto!

በገበያ ላይ ዋለ!!! ➚➚➚➚➚➚ አል-ሃምዱሊላህ الحَمْدُ ِلله 'የሰለፍያ እውነታ' | 🎀🎀ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘወድ ናት ሱኒ ሰለፊዋ ቆጆ 🎀🎀

በገበያ ላይ ዋለ!!!
➚➚➚➚➚➚

አል-ሃምዱሊላህ الحَمْدُ ِلله


"የሰለፍያ እውነታ" የተሰኘው በወንድማችን አብዱረሕማን ዑመር በአማርኛ የተጋጀው መፅሐፍ ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለአንባቢያን በቅቷል።
በመሆኑም በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለምትገኙና ከሀገር ውጭም ላላችሁ እህት ወንድሞቻችን በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆንላችሁ እናደርጋለን!!!

በከፊል ስለሆነ የወጣው የወጣው ሳያልቅ ቅድሚያ እንድደርሰን መፍጠን አለብን!!!

ቅድሚያ ሳይደርሰን ቀርቶ መፅሀፉ ካለቀ ግን በተሸጠው መፅሀፍ ብር እንደገና ማተሚያ ቤት ታዞ እስከሚወጣ መጠበቅ ግድ ይሆንብናል።

አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን