Get Mystery Box with random crypto!

ነብዩን በህልም ማየት ለናፈቁ ሀሰነል በስሪይ እንዳወሩት ነብዩን ማየትን የፈለገ በጁመኣ ለሊት እ | 🥀ሠመሩል ሀድራ የሀድራ ጀመዐ🥀

ነብዩን በህልም ማየት ለናፈቁ
ሀሰነል በስሪይ እንዳወሩት ነብዩን ማየትን የፈለገ በጁመኣ ለሊት እኩሌታ ላይ አራት ረከአዎችን ይስገድ ከፋቲሀ ቡሀላ ሱረቱል: ዱሀ(ወዱሀ), ቀድር(ኢና አንዘልናሁ), ዘልዘላህ(ኢዛ ዙልዚለቲል) , ሸርህ(ዐለም ነሽረህ)
የቻለወን ያህል ጊዜ ደጋግሞ ይቅራ ሰለቱን ከጨረሰ ቡሀላ በተቀመጠበት ሰለዋት 70 ጊዜ እና እስቲግፋር 70 ጊዜ ያድርስ ከጨረሰ ቡሀላ ከዚክር ውጪ ምንም አይነት ንግግር ሳይናገር በቀኙ ይተኛ እንቅልፍ እስኪወስደው ድረስ ሰለዋትን ይበል በአላህ ፍቃድ ረሱልን (ሰዐወ) በህልሙ ይመለከታል።