Get Mystery Box with random crypto!

SELU PRINCE 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ seluprince — SELU PRINCE 👑 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ seluprince — SELU PRINCE 👑
የሰርጥ አድራሻ: @seluprince
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 630
የሰርጥ መግለጫ

ለማንኛውም አስተያት ➢ @fuad_commentbot
Selu Prince ለማግኘት 👉 @Abdulselam70
በአማራጭ #ድረገፆች መከታተል ከፈለጉ
በ ቴሌግራም 👇
https://t.me/seluprince
በ ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/selu.selam.104
በ ኢንስታግራም 👇
https://www.instagram.com/selu_princes/

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-25 20:59:40
ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው፡
ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም"
ዓለይ ኢብን አቢ ጧሊብ(ረ ዐ)

@seluprince
40 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 07:46:35
ኮከቦች ያለ ጨለማ እንደማያበሩት
እንተም ያለ ሀዘን እና መጥፎ ሁኔታዎች
አታበራምና ሁሉንም በትእግስት እለፈው ።

ሰባሐል ኸይር

@seluprince
61 views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:06:21
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ነው

መሰበር……መውደቅ……
የህይወት መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም

መልካም ምሽት…

@seluprince
69 views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 09:52:43
ሰባሐል ኸይር

@seluprince
74 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 18:06:17
የደቂቃ ስህተት
የዘላለም ፀፀት ነው።

@seluprince
79 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 10:56:38
የምትወደውን ለማግኘት
በቅድሚያ በጠላኸው ላይ ታገስ!

ኢማም ጘዛሊ

ጁመዓ ሙባረክ

@seluprince
79 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 09:04:32
ጁመዓ የአንድነት ቀን

@seluprince
77 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 23:05:30
@seluprince
78 viewsedited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:46:12
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا

ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ!

@seluprince
83 views10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 07:57:17
ልብህ ላይ ያለውን ብርሃን
በወንጀል አታጥፋው
አደራህን!!

ሰባሃል ኸይር…

@seluprince
82 views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ