Get Mystery Box with random crypto!

#ጦቢያ #ዝክረ_አድዋ ልዩ ፌስቲቫል አድዋን በጦቢያ መድረክ ያድምቁ በነፃ ሀሳብና በሰከነ መን | ሥዕል ብቻ ©

#ጦቢያ

#ዝክረ_አድዋ ልዩ ፌስቲቫል አድዋን በጦቢያ መድረክ ያድምቁ

በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ!

የመግቢያ ትኬት በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ይገኛል።

የመግቢያ ዋጋ 200ብር
ለበለጠ መረጃ 0919787878

በነገራችን ላይ እኔም ስራዎቼን ይዤ እኖራለው