ዛሬ እኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነው አቤቱ በልቤ ሁሉ አመሰግንሀለው ተአምርትንም ሁሉ እናገራለው. በአንተም ደስ ይለኛል ሀሴትንም አድረጋለሁ ልዑል ሆይ ለስምህ እዘምራለሁ ጠላቶቼ ወደ ሁአላ በተመለሱ ግዜ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ መዝ 9፥ 1-3 ችሩ መድሀኒ አለም የጎደላችሁን ይሙላላችሁ 6.0K viewsJo_si Amor, 05:01