Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበርዜና #BreakingNews ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኳስ አፍቃርያን (Free የኳስ ጣብያ አፍ | Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

#ሰበርዜና #BreakingNews

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኳስ አፍቃርያን (Free የኳስ ጣብያ አፍቃሪያን )።
ለዛሬ ሁለት Unofficial የሆኑ መጪውን ዓመት የውጪ ሀገራትን ኳስ ለማሳየት ያቀዱ ሁለት ቻናሎችን እናስተዋውቅዎ። እነዚህን ቻናሎችን እውነት ለማረግ ላለፉት 3 ወራት በጣም ሞክረናል እና አሁን በመሳካቱ ደስ ብሎኛል።


- የቻናሎቹ ስም XR HD 1 እና XR HD 2 ነው።

- ማስጠንቀቂያ ለእነዚህ ሁለት ቻናሎች የሚሆን Server መሸጥም አልጀመርንም። በተጨማሪ ስለእነዚህ ቻናሎች የማውቀውን በሙሉ ከታች ስለፃፍኩ ካለብኝ የስራ ጫና አንፃር በስልክ ጥያቄ ባለመጠየቅ ትተባበሩኝ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለው።

እነዚህ 2 ቻናሎችን ለመስራት በቅድሚያ የሚገቡት ከYahsat ትንሽ ከፍ ብቻ በማድረግ በ 51.5°E ላይ ሲሆን ከ110CM ዲሽ ጀምሮ በደንብ የሚሰራ ሲሆን ወይንም ከ90Cm ጀምሮ ከስንት አንድ ቦታ ላይ ይገባሉ። ጣቢያውን ለመስራት በቅድሚያ Hope Tv 11010/H/28870 እንደ Strong Tp መጠቀም ይችላሉ። ከዚህ በኋላ የጣብያዎቹ TP 11074/H/02500 ሲሆን ብዙ ጊዜ Search ሲደረግ ስለማይገባ Blindscan በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።

ቻናሉ በምንድን ነው ሚከፍተው በምንስ ሪሲቨር ነው ሚሰራው?

እስካሁን እኔ የሞከረኩት እና የተማመንኩበት ሪሲቨር VAR A26 PLUS S3 ሲሆን በቀጣይ የተለያዩ የሪሲቨር አምራቾች ጋር በመሆን እነዚህ ቻናሎች ከታች ባሉት ሪሲቨሮች ላይ እንዲሰሩ ለማረግ እየሞከርን ነው።
•VAR A21V
•LEG N24 Pro,LEG N24 IRON PRO,LEG N24+ Plus
•Vanstar V8 Pro
•Kingstar 7700 Plus & Kingstar 9700 Plus
•Galaxy GLA 555

የVAR A26 PLUS ሪሲቨር ቻናሉን እንዲከፍትልን ለማድረግ በቅድሚያ ከዚህ Post በላይ የለቀቀኩትን አዲስ Software ሪሲቨራችሁ ላይ በመጫን Menu-Multimedia ከዛ 1506 በመንካት XSPORT የሚለው አዲሱ IKS ላይ በመግባት እኔ እንለቀቀኩት የራሳችሁን Code በመግዛት እና ለ1ዓመት ወይም ለ6 ወር Active በማድረግ መጠቅም ይችላሉ።

-Wifi ማገናኘት የሚፈልገው እንደ በፊቱ BeoutQ Sport Active ለማድረግ ብቻ ሲሆን ከዛ ውጪ Networkም ባይኖረወ ሆነ Wifi antenna ባይሰካ መጠቀም ይችላሉ።


ስለ ቻናሎቹ የግል አስተያየት።
የነፃ ቻናልን ነገር ታውቁታላችሁ እኔ ማንም ያለአግባብ ገንዘብ እንዲያወጣም ሆነ እንዲህ አይነት ነገር ላይ Invest እንዲያረግ አልሞክርም። 1 ዓመት ይስሩ ፣ 3 ቀን ይስሩ ፣ አመት ይስሩ ሚታወቅ ነገር የለም እስካለ ድረስ Enjoy ማድረግ ነው።
- ሁለቱም ቻናሎች ከBeinsport ላይ እየወሰዱ ብቻ ሲሆን የሚያሳዩት።
XRHD1 ትንሽ ፈዘዝ ያለ ምስል ጥራት ያለው ሲሆን XRHD2 ደግሞ በጣም ጥሩ ምስል ጥራት አለው ነገር ግን በየተወሰነ ሰከንድ የመቆራረጥ ነገር አይቼበታለው።

የEnglish Premier league,Champions League,Laliga,Europa League ብሎም የዓለም ዋንጫን እንደሚያስተላለፉ የቻናሎ አሰራጭ ግለሰቦች ቃል ገብተውልኛል።

ከዚህ በተጨማሪ በቻናሉ ዙሪያ አዲስ ነገር ሲኖር በዚህ ገፅ ላይ የምንለጥፍ ይሆናል። አብራችሁን ሁኑ። ለሙከራ የሚሆን Server ቁጥር በቅርብ ቀን ውስን ለሆኑ 50 ሰዎች ያህል የምንሰጥ ይሆናል፣ እዚው ቻናል ላይ Post ስለማደረግ ስለቻናሉም ሆነ ስለ Test code Inbox ላይም ሆነ በስልክ እንዳትጠይቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ለእናነተ ሁል ጊዜም የተሻለ ነገር ለማድረስ ከልባችን እየሞከርን እነገኛለን። እናንተም ይህንን ስራችንን በተቻላችሁ አቅም ለብዙ ሰዎች Share በማድረግ አስተያየታችሁንም በመለገስ አብሮነታችሁን ታሳዩን ዘንድ እንጠይቃለን።


@Sebrisat | Your first Choice